(ኤፍ ኤም ሲ) በታሪክ እጣፈንታቸው ተሳስረው፣ በደስታውም ሆነ በችግር ጊዜ በትብብር በማለፍ ጠንካራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የገነቡት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ለዘመናት አብረው ኖረዋል። ሆኖም ይህን የጠበቀ ወንድማማችነት እና ሀገራዊ አንድነት ለመሸርሸር፣ ህገወጡ የህወሓት ቡድን በመንግሥት ስልጣን ...