በዚህ በሠለጠነ ዘመን የአንድ አገር ልጆች የሚያምርባቸው ለአገራቸው ዕድገት የሚበጁ ሐሳቦችን ሲለዋወጡ፣ በጋራ ለመሥራት የሚያስችሏቸው ዕቅዶችን ሲነድፉ፣ አለመግባባት ሲፈጠርም በስክነት ተቀምጠው ...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ማርኮ ሩቢዮ ከዚህ ቀደም ባልታየ መንገድ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎችን ‹‹ተገንጣዮች›› ሲሉ ገልጸዋቸዋል፡፡ ሩቢዮ ተቃዋሚዎቹን በተመለከተ ‹‹የሽብር ድርጊት ...
በአውሮፓ በተለያዩ አገሮች ተቃውሞዎች እየተደረጉ ነው፡፡ የተቃውሞው መሠረታዊ መነሻ ደግሞ የኑሮ ውድነት ነው፡፡ ሲኤንቢሲ በተለያዩ የአውሮፓ አገሮች፣ በተለይ ቅዳሜና እሑድ የተካሄዱትን ጠቅሶ ...
(ቀይ ቀበሮዎቹ) በሩዋንዳ አዘጋጅነት በተካሄደው የ2026 የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የዞን ማጣሪያ ውድድር አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። ...
ተቋሙ ይኸንን ያሳወቀው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሚያስተናግደውና የዓለም አቀፉ የዋና ኦዲት ተቋማት ማኅበር የልማት ኢኒሼቲቭ ተወካዮች የሚሳተፉበት፣ የአፍሪካ የዋና ኦዲት ተቋማትን ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የትግራይ ክልልን ለቀጣይ ስድስት ወራት ለማስተዳደር ከተቋቋመው አዲሱ ባለአደራ አስተዳደር ጋር፣ አሳሳቢ ባላቸው ጉዳዮች ላይ መወያየቱን አስታወቀ። የተመድ ዋና ...
ከ26 ዓመታት በፊት መንግሥት የግብርና ምርትንና ምርታማነት ለመጨመር በማሰብ፣ በአገር ውስጥና በውጭ ለሚገኙ ባለሀብቶች የእርሻ መሬት ለኢንቨስትመንት ሲሰጥ፣ በጋምቤላ ክልል የተሰጠ መሬት ዓላማውን ሳያሳካ ሌላ ችግር ያስከተለ መሆኑ በጥናት ተመላከተ። ...
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመመረዝ ሕክምና የልህቀት ማዕከል ሆኖ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አሥር ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ የተለያዩ መርዞችን  በመውሰድ ተጎድተው ለሚመጡ ሕሙማን የሕክምና ...
አቶ አማካሪ ስለመሥሪያ ቤታችን ሁኔታ የምትነግረኝ ነገር አለ መሰለኝ? ክቡር ሚኒስትር መሥሪያ ቤታችን ከባድ ለውጥ እንደሚያስፈልገው ነው የተገነዘብኩት፡፡ ምን ዓይነት ነገር ገጥሞህ ነው ከባድ ለውጥ ያስፈልጋል ያልከኝ? ክቡር ሚኒስትር በመሥሪያ ቤቱ ...
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ከ90 ሺሕ በላይ የሚሆኑ የኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ በአሁኑ ወቅት ከ65 ቢሊዮን ብር በላይ የተመዘገበ ካፒታል ያላቸው ቢሆንም፣ ይህ የካፒታል አቅማቸው ከሌሎች አገሮች አንፃር ...
ስለዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ስናስብ ወደ አዕምሯችን የሚመጡት አብዛኛውን ጊዜ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚደረጉ የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ስብሰባዎች፣ ከፍተኛ ድርድሮችና ይፋዊ ስምምነቶች ናቸው። ነገር ...
(ተመድ) የዋና ጸሐፊነት እጩነታቸውን ማንሳታቸውን ሲያስታውቁ የተናገሩት ነው። ማኪ ሳል በኤክስ (X) ገጻቸው እንደገለጹት፣ ከውድድሩ የመውጣት ውሳኔያቸው በጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ...