(ኤፍ ኤም ሲ) የወደሙ መሰረተ ልማቶችን የመጠገንና ለአገልግሎት እንዲበቁ የማድረግ ሥራ እንሰራለን አሉ የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)። ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተወያዩት ሽሻይ (ዶ/ር) በሰጡት አስተያየት÷ በቀጣይ 6 ወራት የሚቆየው የባለአደራ አስተዳደሩ ተልዕኮ ዋነኛ ትኩረት የሕዝቡን አስቸኳይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በስፖርት መሰረተ ልማት በተመዘገቡ አስደናቂ ውጤቶች ለዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ተመራጭ ከተማ እየሆነች ነው፡፡ የከተማ ልማት ለዜጎች ጤናማ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ትልቁ ሀብት የሰው ኃይሉ፣ በተለይም አምራቹ ወጣቱ ክፍል ነው። ወጣቱ ያለውን እውቀት፣ ጉልበትና አእምሮአዊ ብቃት ለልማት በማዋል ሀገርን የመለወጥ አቅሙ ከፍተኛ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግብርናዉ ዘርፍ ያለዉን አቅም፣ ፀጋና ምቹ ቴክኖሎጂ ማቀናጀት ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)፡፡ የትምጌታ አስራት (ዶ/ር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በቂ የኃይል አቅርቦት የሌላት ሀገር ፈጣንና ዘላቂ ዕድገት ማረጋገጥ አትችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ነጋሽ ተወልደ የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት አስተዳዳሪዎቻቸውን መርጠዋል፡፡ የምርጫው ሂደት የአካባቢያቸውን አስተዳደር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ ህወሃት በኃይል አሸንፋለሁ ማለቱ ቅዥት ነው ፤ የትግራይ ህዝብም ከጎኑ የለም አሉ የትግራይ ክልል የፌደራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታ እና ሰላም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ የሕገ ወጡን ህወሓት ማንነት በደንብ ያጋለጠ ነው አሉ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ የመቐለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ገብረሕይወት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጀግኖች ቀን ብሔራዊ በዓል ላይ ለመታደም ኬንያ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኬንያ ነፃነት፣ ሉዓላዊነትና ልማት የላቀ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ የተቀናጀ የግብርና ዘርፎች ምርታማነትን በማሳደግ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ይገኛል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ድርጅትን ህልውናና ደህንነት ከሕዝብ ህልውና ጋር ማያያዝ መሰረት የሌለው የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ክላሽ ተሸክሞ የሚንከራተተው የትግራይ ወጣት እጅ የጠመንጃ ቃታ ከመሳብ ይልቅ በኮምፒውተር ላይ ማረፍ አለበት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ÷ የትግራይ ወጣት ቦታው በዩኒቨርሲቲ፣ በንግድ፣ በእርሻ ሥራ እና በፋብሪካዎች ውስጥ መሆን ...