(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በስፖርት መሰረተ ልማት በተመዘገቡ አስደናቂ ውጤቶች ለዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ተመራጭ ከተማ እየሆነች ነው፡፡ የከተማ ልማት ለዜጎች ጤናማ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የወደሙ መሰረተ ልማቶችን የመጠገንና ለአገልግሎት እንዲበቁ የማድረግ ሥራ እንሰራለን አሉ የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)። ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተወያዩት ሽሻይ (ዶ/ር) በሰጡት አስተያየት÷ በቀጣይ 6 ወራት የሚቆየው የባለአደራ አስተዳደሩ ተልዕኮ ዋነኛ ትኩረት የሕዝቡን አስቸኳይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ነጋሽ ተወልደ የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት አስተዳዳሪዎቻቸውን መርጠዋል፡፡ የምርጫው ሂደት የአካባቢያቸውን አስተዳደር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በቂ የኃይል አቅርቦት የሌላት ሀገር ፈጣንና ዘላቂ ዕድገት ማረጋገጥ አትችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ትልቁ ሀብት የሰው ኃይሉ፣ በተለይም አምራቹ ወጣቱ ክፍል ነው። ወጣቱ ያለውን እውቀት፣ ጉልበትና አእምሮአዊ ብቃት ለልማት በማዋል ሀገርን የመለወጥ አቅሙ ከፍተኛ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግብርናዉ ዘርፍ ያለዉን አቅም፣ ፀጋና ምቹ ቴክኖሎጂ ማቀናጀት ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)፡፡ የትምጌታ አስራት (ዶ/ር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ ህወሃት በኃይል አሸንፋለሁ ማለቱ ቅዥት ነው ፤ የትግራይ ህዝብም ከጎኑ የለም አሉ የትግራይ ክልል የፌደራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታ እና ሰላም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ የሕገ ወጡን ህወሓት ማንነት በደንብ ያጋለጠ ነው አሉ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ የመቐለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ገብረሕይወት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ክላሽ ተሸክሞ የሚንከራተተው የትግራይ ወጣት እጅ የጠመንጃ ቃታ ከመሳብ ይልቅ በኮምፒውተር ላይ ማረፍ አለበት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ÷ የትግራይ ወጣት ቦታው በዩኒቨርሲቲ፣ በንግድ፣ በእርሻ ሥራ እና በፋብሪካዎች ውስጥ መሆን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ህዝባዊ ውይይት አካሂዷል። የውይይት መድረኩ ዓላማ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ከህዝቡ ጋር ለመወያየትና የተለያዩ ማኅበረሰባዊ ክፍሎችን በሚያሳትፍ መልኩ ሃሳብና አስተያየቶችን ለመለዋወጥ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያ የረጅም ጊዜ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ያላቸው ጎረቤት ሀገራት ናቸው፡፡ የኢትዮጵያና የኬንያ ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከታሪካዊው የድንበር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት የትግራይ ህዝብ ከወንድም የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር ያለውን ጠንካራ ትስስር ጠብቆ በመቀጠል ለሰላም ለህግ የበላይነትና ለጋራ እድገት በጋራ የመቆም አዲስ ምዕራፍን በይፋ ጀምሯል። ባለፉት ዓመታት ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን የራሱን የስልጣን ፍላጎት ለማስጠበቅ ሲል የትግራይን ህዝብ ለጦርነት ...