(ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልልን ሕዝብ ሰላምና ልማትን የሚያደናቅፍ አስተሳሰብ ከስሩ መነቀል አለበት አሉ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታና ሰላም ጉዳዮች ዋና አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ ። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር አስፈጻሚዎች ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የውይይት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ተደራሽና ተመጣጣኝ የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን በማሳደግ ዘላቂ መፍትሔ ለማምጣት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሠረታዊ የዕለት ተዕለት ፍጆታዎችና በቤት ኪራይ ላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የወደሙ መሰረተ ልማቶችን የመጠገንና ለአገልግሎት እንዲበቁ የማድረግ ሥራ እንሰራለን አሉ የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሽሻይ አማረ (ዶ/ር)። ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተወያዩት ሽሻይ (ዶ/ር) በሰጡት አስተያየት÷ በቀጣይ 6 ወራት የሚቆየው የባለአደራ አስተዳደሩ ተልዕኮ ዋነኛ ትኩረት የሕዝቡን አስቸኳይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በስፖርት መሰረተ ልማት በተመዘገቡ አስደናቂ ውጤቶች ለዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ተመራጭ ከተማ እየሆነች ነው፡፡ የከተማ ልማት ለዜጎች ጤናማ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ትልቁ ሀብት የሰው ኃይሉ፣ በተለይም አምራቹ ወጣቱ ክፍል ነው። ወጣቱ ያለውን እውቀት፣ ጉልበትና አእምሮአዊ ብቃት ለልማት በማዋል ሀገርን የመለወጥ አቅሙ ከፍተኛ ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ነጋሽ ተወልደ የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት አስተዳዳሪዎቻቸውን መርጠዋል፡፡ የምርጫው ሂደት የአካባቢያቸውን አስተዳደር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በቂ የኃይል አቅርቦት የሌላት ሀገር ፈጣንና ዘላቂ ዕድገት ማረጋገጥ አትችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ...