ከ26 ዓመታት በፊት መንግሥት የግብርና ምርትንና ምርታማነት ለመጨመር በማሰብ፣ በአገር ውስጥና በውጭ ለሚገኙ ባለሀብቶች የእርሻ መሬት ለኢንቨስትመንት ሲሰጥ ...
አቶ አማካሪ ስለመሥሪያ ቤታችን ሁኔታ የምትነግረኝ ነገር አለ መሰለኝ? ክቡር ሚኒስትር መሥሪያ ቤታችን ከባድ ለውጥ እንደሚያስፈልገው ነው የተገነዘብኩት ...
በትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር መመሥረቱን የፌዴራል መንግሥት ይፋ አድርጓል፡፡ አምስት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ያሉት የባለአደራ አስተዳደሩ ለመጪዎቹ ስድስት ወራት ክልሉን አረጋግቶ ወደ መደበኛ ...
ስለዚህ ‹‹በመላው ኢትዮጵያ ጦርነት አለ›› ማለትም ትክክል አይደለም፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ ሰላም ሆናለች፣ ጥቂት ሽፍቶች ብቻ ናቸው›› ማለትም እውነታውን ያቃልላል፡፡ ትክክለኛው ምሥል በአገሪቱ የተወሰኑ ...
በኢትዮጵያ በስድስተኛው የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሥር የሚከናወኑ የሕዝብ ሥራዎች፣ ያልፈነዱ ተተኳሾች ወይም የተቀበሩ ፈንጂዎች እንዳሉ በተረጋገጠባቸው ወይም ጥርጣሬ ባለባቸው አካባቢዎች፣ ሥልጣን ካላቸው ...
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አዳዲስን ጨምሮ ነባር የምግብ፣ የመድኃኒት፣ ጤና ነክ አገልግሎቶችና የጤና ባለሙያዎች የአገልግሎት ክፍያ ተመን ቁጥጥር መመርያ ቁጥር 20/2019 ተግባራዊ አደረገ ...
አቶ ሳሙኤል ከፈለኝ ይባላል፡፡ የተወለደው በደብረ ብርሃን ከተማ በ1978 ዓ.ም. ሲሆን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በኃይለ ...
(በበይነ መረብ ከሕዝብ የሚሰበሰብ የፕሮጀክት ገንዘብ) ረቂቅ መመርያ፣ ገንዘብ መሰብሰብ የሚችሉት የአክሲዮን ማኅበራት ብቻ እንዲሆኑ በመደንገጉ፣ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበራትን ለምን አላካተተም ...
ከተወለደችበት ቄዬ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በሕገወጥ መንገድ ጉዞ ያደረገችው ከዓመት በፊት ነበር፡፡ ለዚሁ መነሻዋ ደግሞ ችግርና የቤተሰቧ ገቢ ማጣት ነው፡፡ ትምህርቷን እስከ ስምንተኛ ተምራ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከገጠር ቀበሌ ወደ ከተማ መምጣት ግድ ...
የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አሊኮ ዳንጎቴ፣ በጎዴ በሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ፣ ቢያንስ አሥር በመቶ ድርሻ በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ለሕዝብ ለማቅረብ ማቀዳቸውን አስታወቁ። ዕቅዱ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች በፕሮጀክቱ ድርሻ እንዲኖራቸው ...
የተሻሻለው የግብርናና የገጠር ልማት ፖሊሲ የግል ባለሀብቶች የአፈር ማዳበሪያና ሌሎች የግብርና ግብዓቶችን እንዲያመርቱና እንዲያቀርቡ የሚያስችል ሥርዓት የሚዘረጋ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ ...
የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት ሆልዲንግ ኩባንያ ወይም የተቆጣጣሪ መሥሪያ ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች፣ እስከ 200 ሚሊዮን የሚደርሱ ተሰብሳቢ ሒሳቦች እንዲሰርዙ የሚፈቅድ መመርያ አወጣ፡፡ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results