በትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር መመሥረቱን የፌዴራል መንግሥት ይፋ አድርጓል፡፡ አምስት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ያሉት የባለአደራ አስተዳደሩ ለመጪዎቹ ስድስት ወራት ክልሉን አረጋግቶ ወደ መደበኛ ...
ስለዚህ ‹‹በመላው ኢትዮጵያ ጦርነት አለ›› ማለትም ትክክል አይደለም፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ ሰላም ሆናለች፣ ጥቂት ሽፍቶች ብቻ ናቸው›› ማለትም እውነታውን ያቃልላል፡፡ ትክክለኛው ምሥል በአገሪቱ የተወሰኑ ...
በኢትዮጵያ በስድስተኛው የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሥር የሚከናወኑ የሕዝብ ሥራዎች፣ ያልፈነዱ ተተኳሾች ወይም የተቀበሩ ፈንጂዎች እንዳሉ በተረጋገጠባቸው ወይም ጥርጣሬ ባለባቸው አካባቢዎች፣ ሥልጣን ካላቸው ...
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አዳዲስን ጨምሮ ነባር የምግብ፣ የመድኃኒት፣ ጤና ነክ አገልግሎቶችና የጤና ባለሙያዎች የአገልግሎት ክፍያ ተመን ቁጥጥር መመርያ ቁጥር 20/2019 ተግባራዊ አደረገ ...
አቶ ሳሙኤል ከፈለኝ ይባላል፡፡ የተወለደው በደብረ ብርሃን ከተማ በ1978 ዓ.ም. ሲሆን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በኃይለ ...
(በበይነ መረብ ከሕዝብ የሚሰበሰብ የፕሮጀክት ገንዘብ) ረቂቅ መመርያ፣ ገንዘብ መሰብሰብ የሚችሉት የአክሲዮን ማኅበራት ብቻ እንዲሆኑ በመደንገጉ፣ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበራትን ለምን አላካተተም ...
በየካቲት 1929 ዓ.ም. ከተከሰተው የአዲስ አበባ ጭፍጨፋ በኋላ ደጃዝማች በየነ በጣሊያኖች ተማርከው ከብዙ አርበኞች ጋር ሲረሸኑ፣ ልዕልት ሮማነወርቅ ደግሞ ከሌሎች በመቶዎች ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ...
እንደ ጉዳዩ ይዘት 600 ሺሕ ብርና ከዚያ በላይ የዳኝነት ...
የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት ሆልዲንግ ኩባንያ ወይም የተቆጣጣሪ መሥሪያ ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች፣ እስከ 200 ሚሊዮን የሚደርሱ ተሰብሳቢ ሒሳቦች ...
(ዶ/ር) የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ተቋማት በመንግሥት የትምህርት ተቋማት ገብተው መማር ላልቻሉ ዜጎች አማራጭ የትምህርት በር በመሆን፣ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነትን በማስፋፋት፣ ፍትሐዊነትን በማስፈንና ለበርካታ ሴቶች የመማር ዕድል በመፍጠር ቀላል የማይባል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውንና እያበረከቱ ...
ከተወለደችበት ቄዬ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በሕገወጥ መንገድ ጉዞ ያደረገችው ከዓመት በፊት ነበር፡፡ ለዚሁ መነሻዋ ደግሞ ችግርና የቤተሰቧ ገቢ ማጣት ነው፡፡ ትምህርቷን እስከ ስምንተኛ ተምራ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከገጠር ቀበሌ ወደ ከተማ መምጣት ግድ ...
(ዶ/ር)፣ ውኃ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢኮኖሚ ልማት ብቻ ሳይሆን የአገሮችን ሕልውና፣ የክልል የኃይል ሚዛን፣ የዲፕሎማሲ ቅርጽና የደኅንነት ሥርዓት መወሰኛ እየሆነ መጥቷል ሲሉ ገልጸዋል። በመሆኑም ...