በትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር መመሥረቱን የፌዴራል መንግሥት ይፋ አድርጓል፡፡ አምስት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ያሉት የባለአደራ አስተዳደሩ ለመጪዎቹ ስድስት ወራት ክልሉን አረጋግቶ ወደ መደበኛ ...
ስለዚህ ‹‹በመላው ኢትዮጵያ ጦርነት አለ›› ማለትም ትክክል አይደለም፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ ሰላም ሆናለች፣ ጥቂት ሽፍቶች ብቻ ናቸው›› ማለትም እውነታውን ያቃልላል፡፡ ትክክለኛው ምሥል በአገሪቱ የተወሰኑ ...
በኢትዮጵያ በስድስተኛው የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሥር የሚከናወኑ የሕዝብ ሥራዎች፣ ያልፈነዱ ተተኳሾች ወይም የተቀበሩ ፈንጂዎች እንዳሉ በተረጋገጠባቸው ወይም ጥርጣሬ ባለባቸው አካባቢዎች፣ ሥልጣን ካላቸው ...
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አዳዲስን ጨምሮ ነባር የምግብ፣ የመድኃኒት፣ ጤና ነክ አገልግሎቶችና የጤና ባለሙያዎች የአገልግሎት ክፍያ ተመን ቁጥጥር መመርያ ቁጥር 20/2019 ተግባራዊ አደረገ ...
አቶ ሳሙኤል ከፈለኝ ይባላል፡፡ የተወለደው በደብረ ብርሃን ከተማ በ1978 ዓ.ም. ሲሆን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በኃይለ ...
(በበይነ መረብ ከሕዝብ የሚሰበሰብ የፕሮጀክት ገንዘብ) ረቂቅ መመርያ፣ ገንዘብ መሰብሰብ የሚችሉት የአክሲዮን ማኅበራት ብቻ እንዲሆኑ በመደንገጉ፣ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበራትን ለምን አላካተተም ...
በየካቲት 1929 ዓ.ም. ከተከሰተው የአዲስ አበባ ጭፍጨፋ በኋላ ደጃዝማች በየነ በጣሊያኖች ተማርከው ከብዙ አርበኞች ጋር ሲረሸኑ፣ ልዕልት ሮማነወርቅ ደግሞ ከሌሎች በመቶዎች ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ...
አቶ አማካሪ ስለመሥሪያ ቤታችን ሁኔታ የምትነግረኝ ነገር አለ መሰለኝ? ክቡር ሚኒስትር መሥሪያ ቤታችን ከባድ ለውጥ እንደሚያስፈልገው ነው የተገነዘብኩት ...
ጉዳዩን በተመለከተ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የስልክ ልውውጥ ማድረጋቸውን ቃል አቀባዩ ተናግረው፣ ‹‹ሥጋታችንና ፍላጎታችን ግጭቱ ዓለም አቀፍ ይዘት እንዳይዝና ...
(ዶ/ር) ካቢኔያቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ አብዛኛቹ ሚኒስትሮች በቀደመው ካቢኔያቸው ውስጥ የነበሩ ናቸው፡፡ ቀጣዮቹን አምስት ዓመታት በአገልጋይነት መንፈስ ይሠሩ ዘንድ ለየት ባለ ሁኔታና ...
እንደ ጉዳዩ ይዘት 600 ሺሕ ብርና ከዚያ በላይ የዳኝነት ...
የኅብረት ስምምነትና ድርድር የሚደረገው በሁለት ሕጋዊ ሰውነት ባላቸው ማለትም በድርጅቱና በድርጅቱ ውስጥ በተቋቋመው የሠራተኛ ማኅበር መካከል መሆኑንና በሁለቱ ወገኖች የተደረገውን የኅብረት ስምምነት ...